Mulucha

Music Video
5 star rating
12

About Mulucha

Singer and song writer

My name is Muluberhan Abeje (Mulucha) originally from Ethiopia but right now I live in England

Mulucha Description

Music

Reviews

User

የልብ ውስጤን ሳማ ሰው ሳያይ ሳይሰማ ግባና እየዉ አንተዉ ንቀል አትጎትተዉ። አደገ አሰቃየኝ ... በል ነቅለህ ጣልልኝ።
See More

User

የታለ ግን እንዳትሉ ሎል
Where but don't say lolTranslated

User

Beautiful

User

According to Health officials Coronavirus is spreading all over in China Region. God help the earth.

User

የ ብሪትሽ አየር መንገድ ወደቻይና መብረሩን እንዳቆመ ዛሬ በቢቢሲ አሳወቀ። ኸረጎበዝ የኛዉስ ምን እያለ ነዉ፦፦

User

Mulucha

User

ታድያ ለምን

User

Ephrem Tamiru Teresa

User

ሰውየው
የተቀመጠበትን ወንበር አንዴ በቡጢ ጠለዘና ከመቅፅበት ተስፈንጥሮ በመነሳት ከፊት ለፊቱ ከተንጠለጠለችው መስታወት ጋር መፋጠጥ ጀመረ፣ ሳያስበው ወደሁዋላ የሚያይ ያህል በሰመመን ጭልጥ ብሎ የሗሊት ነጎደ። እንዳያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያል ያለፋል በማለት ጮህ ብሎ እየተናገረ ያንን አንድወር ሚዶ ያልዳሰሰው የሚመስለውን ፀጉሩን አሸት አሸት እያደረገ እንባ ያቀረሩ አይኖቹን ደግሞ በሌላው እጁ ጠለግ ጠለግ እንደማድረግ አደረገና ከእንቅልፉ እንደባነነ ሰው ደንገጥ ብሎ ወደሁዋላው ዘወር ዘወር እያለ ማማተብ ጀመረ።
የሰማኝ ሰው አለይሆን በሚል አስተያየት ያችን ትንሽ ክፍል ገልመጥ ገልመጥ ብሎ ከግራ ወደቀኝ ከተመለከተ በሁዋላ አሁንም አራሱን አከክ አከክ እያደረገ ወደነበረበት ወንበር ተመልሶ በመሄድ ዘርፈጥ ብሎ ቁጭ አለ።
... ከርቀት የሙዚቃ ድምፅ ይሰማል፣ መሣቁን ይሥቃል ጥርሴ መች አረፈ የሚለዉ ዘፈን ከወዲያማዶ ገስግሶ ጀሮዉ ዉስጥ አስተጋባ፣ ከነበረበት ሰመመን ወጣና የዘፋኙን ስም ለማስታወስ ሞከረ ነገር ግን ዘፈኑን እንጂ ዘፋኙን ሊያስታዉሰዉ ባለመቻሉ አንገቱን ወደመሬት ዘቅዘቅ አድርጎ ጝንባሩን በመዳፉ በመደገፍ ማሰብ ጀመረ፣ ነገር ግን አይኖቹ ተወርዉረዉ ከለበሰዉ ሸሚዝላይ አረፉ፣ ኤጭ ይሄደግሞ በማለትና በመሰላቸት በጣቶቹ ገፋ ገፋ የለ ሆዱን ጠቆም ጠቆም እያደረገ፣ እስከሚመጣዉ ስድስት ወር ድረስ እኔ አንተን ባላጠፋ እውነትም እናቴ አልወለደችኝም ማለት ነው አለና እጁን ወደኪሡ ሠደድ በማድረግ ከኪሱ ግማሽ ፓኬት የሚሆን ሲጋራ አወጣና ከፊ ለፊቱ ካለው ጠረጴዛ ላይ በንዴት ወረወረዉ እና የሸሚዞቹን ቁልፎች ተመለከታቸው ቢያነጥስ ተስፈንጥረው የሚበጠሱ መሠለዉ፣ እንደገና ከፍቶ ቆለፋቸውና ከተቀመጠበት ወንበር እንደጦር ተወርውሮ ተነሳና ከወንበሩ ስር ተቀምጣ የነበረችውን ትንሽ ባግ መሳይ አነሣና በሩን ጉዋ አድርጎ በሀይል ከዘጋ በሁዋላ መንገዱን ቀጠለ።።።።። ።። ።። ይቀጥላል
See More

User

Yefikeresat (የፍቅር እሳት)" on YouTube https://youtu.be/f6FyHQ_LRs8

User

Merry Christmas to all

User

ሲሸነግል ራሱን ሲያስጨንቅ መንፈሱን ያልተፃፈ አንቦ በተስፋ ተከቦ እውነት ይሁን ውሸት ... ህልምም ይሁን ቅዠት አልገባውም በውነት። ቀን ተሌት አልሞ አካል ጉልበት ደክሞ አልዘለቀ አልቆመም ያስባል ደጋግሞ። ያልተጻፈ አንባቢ ሁሌ ምኞተኛ ይኸራስን ሸንጋይ አርፎ የማይተኛ ምኞት እዉን ላይሆን እውን ሆኖ ምኞት ያው ሲጨነቅ ያድራል ጨራሽ አከላት። ያስቀመጠው ተልሞ ሰፍቶና ጠቅሞ እያለ አልጥለውም ይሆናል ለከርሞ ከርሞም ያው መጣና ሆነለት ዘንድሮ ሊያስጨንቀው ደግሞ ቀንሶና ደምሮ።
ተጻፈ በኔስ
See More

More about Mulucha

http://www.Mulucha.com