St Aresma Ethiopian Orthodox Tewahido Church

Monday: -
Tuesday: -
Wednesday: -
Thursday: -
Friday: -
Saturday: -
Sunday: 13:00 - 19:00

Reviews

User

####ሼር ሼር ሼር#######ሙሉ ገቢው ለ ደብረ ዓላማ አሲራ መቲራ ቅድስ ድንግል ማርያም ገዳም የሚውል የ ዓብይ ፆም የበረከት ጉባኤ :: አዝጋጅ የመሕብረ እስተንፋሰ ክርስቶስ

User

In pictures: Ethiopians celebrate the festival of Timket

User

In the name of: the Father, and of the Son and of the Holy Spirit one God Amen! Debre Sina St Aresma Ethiopian Orthodox Tewahido Church invits all Christians to attend St Aresma's monthly Liturgy (Kidase) on Saturday 08/09/2018 @ 6am in the morning.
Deacon Henock Haile from Ethiopia will be in Glasgow for 2 days he will teach us on Saturday 08/09/2018 after the kidase and Sunday 09/09/2018 from 1pm...
Adress: Kinning Park Parish Church... 20 Eaglesham Place Glasgow G51 1PS Contact No. 07861779409 or 07415 089806 May the Grace of Lord Jesus Christ be upon us Amen!
See More

User

[ጥር ፳፩ የእመቤታችን ዕረፍትና የሊቃውንት ውዳሴ]
✍ በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
♥♥♥ የቅድስት ድንግል ማርያም መላ ዕድሜዋ 64 ሲኾን ይኸውም በእናት ባባቷ ቤት 3 ዓመት፤ በቤተ መቅደስ 12 ዓመት፤ ጌታን ፀንሳ በቤተ ዮሴፍ 9 ወር ከ5 ቀን፤ ከልጇ ጋር 33 ዓመት ከ3 ወር፤ በቤተ ዮሐንስ 15 ዓመት ከቆየች በኋላ፤ ልጇ ክርስቶስ ለእናቱ ተገልጾ ከኀላፊው ዓለም ወደ ማያልፈው ሰማያዊዉ ዓለም ሊወስዳት እንደኾነ ነገራት።
...Continue Reading

User

In the name of: the Father, and of the Son and of the Holy Spirit one God Amen!
Debre Sina St Aresma Ethiopian Orthodox Tewahido Church monthly Liturgy (Kidase) is on Saturday 09/12/2017 @ 6am in the morning.
Adress: Kinning Park Parish Church... 20 Eaglesham Place, Glasgow, G51 1PS Take bus no 9, 9A or 10 from city center Jamaica Street. Contact No. 07861779409 or 07415 089806 May the Grace of Lord be upon us AMEN!
See More

User

በስመ አብ ወወለድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት የአደራ ልጆች የሰማዕት ቅድስት አርሴማ ወዳጆች እንደምን ከረማችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን! ደብረ ሲና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክርስትያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያወጀችውን ምህላ ና ሱባዔ ተከትሎ በቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያ አርብ 11/11/17 ኢ.አ ወይም (02/03/2010 Ec) ከ 5 ሰዓት ጀምሮ ምህላ ና ፀሎት ስለሚኖር ሁላችንም ተገኝተን የጸሎቱ ተካፍይ እንድንሆን ቅድስት ቤ/ክርስትያን መንፈሳዊ ጥሪዋን ታቀርባለች። ወስበሃት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!!!

User

በስመ አብ ወወለድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት የአደራ ልጆች የሰማዕት ቅድስት አርሴማ ወዳጆች እንደምን አደራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን! ደብረ ሲና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክርስትያን በዛሬው እለት 5/02/2010 (15/10/20017) ሰፊ የመዝጊያ መርሀ ግብር ስላዘጋጀች በጌዜ ሁላችንም ተገኝተን ተምርን መምህሩን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንሽኛለን. በዚህ መርሃ ግብር ላይ በመምህራችን መጋቤ ሃዲስ ዕጩ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ የሰማዕት የአቡነ ገብረ ምመንፈስ ቅዱስ ገድል ይተረጎማል፣ ነገረ ክርስቶስ ትምህርት ይሰጣል። ፣የሠርክ ኪዳን ይደረሳል ።በመሆኑም ሁላችንም የቤ/ክርስትያን ልጆች ከ 1pm ጀምሮ በመገኘት የበረከቱ ተካፈይ እንድትሆኑ ቅድስት ቤ/ክርስትያን መንፈሳዊ ጥሪዋን ታቀርባለች። ወስበሃት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!!!

User

Celebrating St Arsema's feast on the 7th of October 2017. using Whiteinch Church only for the 7th of October..

User

In the name of: the Father, and of the Son and of the Holy Spirit one God Amen! Debre Sina St Aresma's monthly Liturgy (Kidase) will take place on Saturday 15/07/2017 at 5am. Adress: Kinning Park Parish Church 20 Eaglesham Place Glasgow G51 1PS Bus NO. 9, 9A or 10 from city center will drop you off outside St Aresma Church.... Contact No. 07861779409 or 07415089806 The blessings of St Arsema be with us Amen!
See More

User

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ የሚሳተፈው ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ የቻለ በአካል በመገኝት ያልቻለ በfb የሚሳተፈው ጉባኤ የተድሶን ሴራ የምናከሽፍበት የምንጠነቀቅበት ቤተክርስትያናችንን የምንጠብቅበት እስከዛሬ ተደብቀው ሴያሴሩ የነበረው እና ከዚህ በኃላ ምን እንዳቀዱ የሚያሳይ በቪዲዬ የተደገፈ ትምህርት የሚስጥበት ከወትሮው ለየት በላ ዝግጅት የሚቀርብ የማንቂያ ደውል የሚደውልበት ቀን ነው በዚህ ጉባኤ ላይ .............................ነው።


User

ህማማት

User

❖❖❖ በቅርቡ ሊሠራ የታቀደው የታሪካዊው የፈውስና የበረከት ቦታ የቡራዩ በጠሮ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወአርሴማ(መንጥሩ አማኑኤል) ካቴድራል ዲዛይን ይህንን ይመስላል ❖❖❖ <<የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛ ባሪያዎቹም ተነሥተን እንሠራለን>> ነህ 2÷20 ለመጀመር ያነቃቃን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!! ☞ እባክዎን ሼር በማድረግ መልዕክቱን ለሌሎችም ያድርሱ!

More about St Aresma Ethiopian Orthodox Tewahido Church

St Aresma Ethiopian Orthodox Tewahido Church is located at Kinning Park St Aresma Ethiopian Church, G51 1PS Glasgow, United Kingdom
Monday: -
Tuesday: -
Wednesday: -
Thursday: -
Friday: -
Saturday: -
Sunday: 13:00 - 19:00